1 ዮሐንስ 3:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 እሱ ሕይወቱን* ለእኛ አሳልፎ ስለሰጠ በዚህ ፍቅርን አውቀናል፤+ እኛም ሕይወታችንን* ለወንድሞቻችን አሳልፈን የመስጠት ግዴታ አለብን።+