-
1 ተሰሎንቄ 3:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ፊታችሁን ማየትና ከእምነታችሁ የጎደለውን ነገር ማሟላት እንችል ዘንድ አቅማችን በሚፈቅደው መጠን ሌት ተቀን ምልጃ እናቀርባለን።+
-
-
2 ጢሞቴዎስ 1:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 የቀድሞ አባቶቼ እንዳደረጉት ቅዱስ አገልግሎት የማቀርብለትንና በንጹሕ ሕሊና የማገለግለውን አምላክ አመሰግናለሁ፤ ደግሞም ሌት ተቀን አንተን ዘወትር በምልጃዬ አስታውሳለሁ።
-