1 ቆሮንቶስ 7:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 መገረዝ ምንም ማለት አይደለም፤ አለመገረዝም ቢሆን ምንም ማለት አይደለም፤+ ዋናው ነገር የአምላክን ትእዛዛት መጠበቅ ነው።+