የሐዋርያት ሥራ 19:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ይህ ሁሉ ከሆነ በኋላ ጳውሎስ በመቄዶንያና+ በአካይያ በኩል አልፎ ወደ ኢየሩሳሌም ለመሄድ ወሰነ።+ “እዚያ ከሄድኩ በኋላ ደግሞ ወደ ሮም ማቅናት አለብኝ” አለ።+
21 ይህ ሁሉ ከሆነ በኋላ ጳውሎስ በመቄዶንያና+ በአካይያ በኩል አልፎ ወደ ኢየሩሳሌም ለመሄድ ወሰነ።+ “እዚያ ከሄድኩ በኋላ ደግሞ ወደ ሮም ማቅናት አለብኝ” አለ።+