-
የሐዋርያት ሥራ 10:45አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
45 ከጴጥሮስ ጋር የመጡት የተገረዙ አማኞች* የመንፈስ ቅዱስ ነፃ ስጦታ ከአሕዛብ ወገን በሆኑ ሰዎችም ላይ በመፍሰሱ ተገረሙ።
-
-
ገላትያ 5:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 እኔ ጳውሎስ፣ የምትገረዙ ከሆነ ክርስቶስ ለእናንተ ምንም እንደማይጠቅማችሁ አሳውቃችኋለሁ።+
-