1 ጢሞቴዎስ 5:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በእርግጥ መበለት የሆነችና ምንም የሌላት ሴት ተስፋዋን በአምላክ ላይ ትጥላለች+ እንዲሁም ሌት ተቀን ያለማሰለስ ምልጃና ጸሎት ታቀርባለች።+