1 ቆሮንቶስ 8:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ስለዚህ ምግብ ወንድሜን የሚያሰናክለው ከሆነ ወንድሜን ላለማሰናከል ስል ከእንግዲህ ፈጽሞ ሥጋ አልበላም።+ 1 ቆሮንቶስ 13:4, 5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ፍቅር+ ታጋሽና+ ደግ+ ነው። ፍቅር አይቀናም።+ ጉራ አይነዛም፣ አይታበይም፣+ 5 ጨዋነት የጎደለው ምግባር አያሳይም፣*+ የራሱን ፍላጎት አያስቀድምም፣+ በቀላሉ አይበሳጭም።+ ፍቅር የበደል መዝገብ የለውም።+
4 ፍቅር+ ታጋሽና+ ደግ+ ነው። ፍቅር አይቀናም።+ ጉራ አይነዛም፣ አይታበይም፣+ 5 ጨዋነት የጎደለው ምግባር አያሳይም፣*+ የራሱን ፍላጎት አያስቀድምም፣+ በቀላሉ አይበሳጭም።+ ፍቅር የበደል መዝገብ የለውም።+