-
ማርቆስ 14:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 እየበሉም ሳሉ ቂጣ አንስቶ ባረከ፤ ከቆረሰውም በኋላ ሰጣቸውና “እንኩ፣ ይህ ሥጋዬን ያመለክታል” አለ።+
-
-
1 ቆሮንቶስ 10:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ምክንያቱም እኛ ብዙ ብንሆንም ቂጣው አንድ ስለሆነ አንድ አካል ነን፤+ ሁላችንም የምንካፈለው ከዚሁ አንድ ቂጣ ነውና።
-