የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 115:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 አፍ አላቸው፤ መናገር ግን አይችሉም፤+

      ዓይን አላቸው፤ ማየት ግን አይችሉም፤

  • ዕንባቆም 2:18
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 የተቀረጸ ምስል፣

      ሠሪው የቀረጸው ከሆነ ምን ጥቅም አለው?

      ሠሪው እምነት ቢጥልበትም እንኳ

      ከብረት የተሠራ ሐውልትና* ሐሰትን የሚናገር አስተማሪ ምን ፋይዳ አለው?

      መናገር የማይችሉ ከንቱ አማልክት መሥራት ምን እርባና አለው?+

  • 1 ቆሮንቶስ 8:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 4 ለጣዖቶች የቀረበ ምግብ መብላትን በተመለከተ፣ በዓለም ላይ ጣዖት ከንቱ እንደሆነና+ ከአንዱ በቀር አምላክ እንደሌለ እናውቃለን።+

  • ገላትያ 4:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 8 ይሁንና አምላክን ከማወቃችሁ በፊት በእርግጥ አማልክት ላልሆኑ ባሪያዎች ሆናችሁ ትገዙ ነበር።

  • 1 ተሰሎንቄ 1:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 9 ምክንያቱም መጀመሪያ ከእናንተ ጋር እንዴት እንደተገናኘን እንዲሁም ሕያው የሆነውንና እውነተኛውን አምላክ ለማገልገል ጣዖቶቻችሁን በመተው+ እንዴት ወደ አምላክ እንደተመለሳችሁ እነሱ ራሳቸው ሁልጊዜ ይናገራሉ፤

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ