የሐዋርያት ሥራ 10:45, 46 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 45 ከጴጥሮስ ጋር የመጡት የተገረዙ አማኞች* የመንፈስ ቅዱስ ነፃ ስጦታ ከአሕዛብ ወገን በሆኑ ሰዎችም ላይ በመፍሰሱ ተገረሙ። 46 ምክንያቱም በባዕድ ቋንቋዎች* ሲናገሩና አምላክን ሲያወድሱ ይሰሟቸው ነበር።+ በዚህ ጊዜ ጴጥሮስ እንዲህ አለ፦ 1 ቆሮንቶስ 14:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ከሁላችሁ የበለጠ በብዙ ልሳኖች ስለምናገር አምላክን አመሰግናለሁ።
45 ከጴጥሮስ ጋር የመጡት የተገረዙ አማኞች* የመንፈስ ቅዱስ ነፃ ስጦታ ከአሕዛብ ወገን በሆኑ ሰዎችም ላይ በመፍሰሱ ተገረሙ። 46 ምክንያቱም በባዕድ ቋንቋዎች* ሲናገሩና አምላክን ሲያወድሱ ይሰሟቸው ነበር።+ በዚህ ጊዜ ጴጥሮስ እንዲህ አለ፦