1 ቆሮንቶስ 14:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ፍቅርን ተከታተሉ፤ ሆኖም መንፈሳዊ ስጦታዎችን ይልቁንም ትንቢት የመናገር ስጦታን ለማግኘት ጥረት* አድርጉ።+