ሮም 8:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 የማናየውን ነገር+ ተስፋ የምናደርግ ከሆነ+ ግን ጸንተን በጉጉት እንጠባበቀዋለን።+ ሮም 12:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ