1 ቆሮንቶስ 14:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ሁላችሁም በልሳን ብትናገሩ እወድ ነበር፤+ ሆኖም ትንቢት ብትናገሩ እመርጣለሁ።+ ደግሞም ትንቢት የሚናገር በልሳን ከሚናገር ይበልጣል። ምክንያቱም በልሳን የሚናገር የተናገረውን ካልተረጎመው ጉባኤው ሊታነጽ አይችልም።
5 ሁላችሁም በልሳን ብትናገሩ እወድ ነበር፤+ ሆኖም ትንቢት ብትናገሩ እመርጣለሁ።+ ደግሞም ትንቢት የሚናገር በልሳን ከሚናገር ይበልጣል። ምክንያቱም በልሳን የሚናገር የተናገረውን ካልተረጎመው ጉባኤው ሊታነጽ አይችልም።