ኤፌሶን 3:5, 6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ይህ ሚስጥር አሁን ለቅዱሳን ሐዋርያትና ነቢያት በመንፈስ እንደተገለጠው ባለፉት ትውልዶች ለነበሩ የሰው ልጆች አልተገለጠም ነበር።+ 6 ሚስጥሩ ይህ ነው፦ ከአሕዛብ ወገን የሆኑ ሰዎች ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር አንድ በመሆን በምሥራቹ አማካኝነት አብረው ወራሾች፣ የአንድ አካል ክፍሎችና+ ከእኛ ጋር የተስፋው ተካፋዮች ይሆናሉ። ቆላስይስ 2:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ይህም ልባቸው እንዲጽናና+ እንዲሁም ስምም ሆነው በፍቅር እርስ በርስ እንዲተሳሰሩ ነው።+ በዚህ መንገድ ታላቅ የሆነውን ብልጽግና ይኸውም ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ የሆኑበትን የእውነት ግንዛቤ ማግኘት ብሎም የአምላክ ቅዱስ ሚስጥር ስለሆነው ስለ ክርስቶስ+ ትክክለኛ እውቀት መቅሰም ይችላሉ።
5 ይህ ሚስጥር አሁን ለቅዱሳን ሐዋርያትና ነቢያት በመንፈስ እንደተገለጠው ባለፉት ትውልዶች ለነበሩ የሰው ልጆች አልተገለጠም ነበር።+ 6 ሚስጥሩ ይህ ነው፦ ከአሕዛብ ወገን የሆኑ ሰዎች ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር አንድ በመሆን በምሥራቹ አማካኝነት አብረው ወራሾች፣ የአንድ አካል ክፍሎችና+ ከእኛ ጋር የተስፋው ተካፋዮች ይሆናሉ።
2 ይህም ልባቸው እንዲጽናና+ እንዲሁም ስምም ሆነው በፍቅር እርስ በርስ እንዲተሳሰሩ ነው።+ በዚህ መንገድ ታላቅ የሆነውን ብልጽግና ይኸውም ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ የሆኑበትን የእውነት ግንዛቤ ማግኘት ብሎም የአምላክ ቅዱስ ሚስጥር ስለሆነው ስለ ክርስቶስ+ ትክክለኛ እውቀት መቅሰም ይችላሉ።