የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ገላትያ 1:11, 12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 ወንድሞች፣ እኔ የሰበክሁላችሁ ምሥራች ከሰው የመነጨ ምሥራች እንዳልሆነ ላሳውቃችሁ እወዳለሁ፤+ 12 ኢየሱስ ክርስቶስ በራእይ ገለጠልኝ እንጂ የተቀበልኩትም ሆነ የተማርኩት ከሰው አይደለምና።

  • ገላትያ 2:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 2 ሆኖም የሄድኩት በተገለጠልኝ ራእይ መሠረት ነበር፤ ከዚያም በአሕዛብ መካከል እየሰበክሁ ያለሁትን ምሥራች ከፍ ተደርገው በሚታዩት ወንድሞች ፊት አቀረብኩ። ይሁን እንጂ እየሮጥኩ ያለሁት ወይም የሮጥኩት ምናልባት በከንቱ እንዳይሆን ስለሰጋሁ ይህን ያስታወቅኳቸው ለብቻቸው ነበር።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ