-
የሐዋርያት ሥራ 18:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 ከዚህ በኋላ ከአቴንስ ተነስቶ ወደ ቆሮንቶስ መጣ።
-
-
የሐዋርያት ሥራ 18:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ስለዚህ በመካከላቸው የአምላክን ቃል እያስተማረ ለአንድ ዓመት ተኩል እዚያ ቆየ።
-