-
1 ቆሮንቶስ 4:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 የአምላክ መንግሥት የወሬ ጉዳይ ሳይሆን የኃይል ጉዳይ ነውና።
-
-
1 ተሰሎንቄ 1:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ምክንያቱም የሰበክንላችሁ ምሥራች ወደ እናንተ የመጣው በቃል ብቻ ሳይሆን በኃይልና በመንፈስ ቅዱስ እንዲሁም በጠንካራ እምነት ነው። ደግሞም ለእናንተ ስንል በመካከላችሁ ምን ዓይነት ሰዎች ሆነን እንደኖርን ታውቃላችሁ።
-