የሐዋርያት ሥራ 26:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 እነሱም የተናገሩት ክርስቶስ መከራ እንደሚቀበልና+ ከሙታን የመጀመሪያ ሆኖ በመነሳት+ ለዚህ ሕዝብም ሆነ ለአሕዛብ ስለ ብርሃን እንደሚያውጅ ነው።”+ ቆላስይስ 1:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 እሱ የአካሉ ማለትም የጉባኤው ራስ ነው።+ በሁሉም ነገር ቀዳሚ መሆን እንዲችልም እሱ የመጀመሪያ፣ ከሙታን መካከልም በኩር ነው፤+