ቆላስይስ 2:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 በክርስቶስ ላይ ሳይሆን በዓለም መሠረታዊ ነገሮች እንዲሁም በሰው ወግ ላይ በተመሠረተ ፍልስፍናና ከንቱ ማታለያ+ ማንም ማርኮ* እንዳይወስዳችሁ ተጠንቀቁ፤