-
የሐዋርያት ሥራ 18:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ሙያቸው አንድ ዓይነት በመሆኑ እነሱ ቤት ተቀምጦ አብሯቸው ይሠራ ነበር፤+ ሙያቸውም ድንኳን መሥራት ነበር።
-
-
የሐዋርያት ሥራ 20:34አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
34 እነዚህ እጆቼ ለእኔም ሆነ ከእኔ ጋር ለነበሩት የሚያስፈልጉንን ነገሮች ለማሟላት እንዳገለገሉ+ እናንተ ራሳችሁ ታውቃላችሁ።
-
-
1 ተሰሎንቄ 2:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ወንድሞች፣ ድካማችንንና ልፋታችንን እንደምታስታውሱ ጥርጥር የለውም። የአምላክን ምሥራች በሰበክንላችሁ ጊዜ፣ ማናችሁንም ብዙ ወጪ በማስወጣት ሸክም እንዳንሆንባችሁ+ በማሰብ ሌት ተቀን እንሠራ ነበር።
-