ኤፌሶን 5:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ለቅዱሳን የማይገባ ስለሆነ የፆታ ብልግናና* ማንኛውም ዓይነት ርኩሰት ወይም ስግብግብነት በመካከላችሁ ከቶ አይነሳ፤+