የሐዋርያት ሥራ 14:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ሆኖም አይሁዳውያን ከአንጾኪያና ከኢቆንዮን መጥተው ሕዝቡን አግባቡ፤+ ጳውሎስንም በድንጋይ ከወገሩት በኋላ የሞተ መስሏቸው ጎትተው ከከተማዋ አወጡት።+ 2 ቆሮንቶስ 4:8, 9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 በየአቅጣጫው ብንደቆስም መፈናፈኛ አናጣም፤ ግራ ብንጋባም መውጫ ቀዳዳ አናጣም፤*+ 9 ስደት ቢደርስብንም አልተተውንም፤+ በጭንቀት ብንዋጥም* አንጠፋም።+