-
ምሳሌ 26:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ጥበበኛ ነኝ ብሎ የሚያስብ ሰው አይተህ ታውቃለህ?+
ከእሱ ይልቅ ሞኝ የተሻለ ተስፋ አለው።
-
-
ገላትያ 6:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 አንድ ሰው ምንም ሳይሆን ራሱን ከፍ አድርጎ የሚመለከት ከሆነ+ ራሱን እያታለለ ነው።
-