-
የሐዋርያት ሥራ 18:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ሙያቸው አንድ ዓይነት በመሆኑ እነሱ ቤት ተቀምጦ አብሯቸው ይሠራ ነበር፤+ ሙያቸውም ድንኳን መሥራት ነበር።
-
-
1 ቆሮንቶስ 9:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 ታዲያ ሽልማቴ ምንድን ነው? ከምሥራቹ ጋር በተያያዘ ሥልጣኔን* አላግባብ እንዳልጠቀምበት ምሥራቹን በምሰብክበት ጊዜ ምሥራቹን ያለክፍያ ማቅረብ ነው።
-