ፊልጵስዩስ 2:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ፍጹም አንድነት ኖሯችሁና* አንድ ዓይነት አስተሳሰብ ይዛችሁ በአንድ ሐሳብና በአንድ ፍቅር በመኖር ደስታዬን የተሟላ አድርጉልኝ።+