2 ቆሮንቶስ 7:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 መቄዶንያ+ በደረስን ጊዜ በሁሉም አቅጣጫ መከራ ደረሰብን እንጂ ሰውነታችን* ምንም እረፍት አላገኘም፤ በውጭ ጠብ፣ በውስጥ ፍርሃት ነበረብን።