ዮሐንስ 6:63 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 63 ሕይወትን የሚሰጠው መንፈስ ነው፤+ ሥጋ ምንም አይጠቅምም። እኔ የነገርኳችሁ ቃል መንፈስም ሕይወትም ነው።+