ሮም 11:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 እንግዲህ ምን ማለት እንችላለን? እስራኤል አጥብቆ ይፈልገው የነበረውን ነገር አላገኘም፤ የተመረጡት ግን አገኙት።+ የቀሩት የማስተዋል ስሜታቸው ደነዘዘ፤+