-
ሮም 8:36አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
36 ይህም “ስለ አንተ ቀኑን ሙሉ ሞትን እንጋፈጣለን፤ እንደ እርድ በጎችም ተቆጠርን”+ ተብሎ እንደተጻፈው ነው።
-
-
1 ቆሮንቶስ 15:31አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
31 እኔ በየቀኑ ሞትን እጋፈጣለሁ። ወንድሞች፣ ይህ እውነት መሆኑን የጌታችን የክርስቶስ ኢየሱስ ደቀ መዛሙርት በሆናችሁት በእናንተ ላይ ባለኝ ትምክህት አረጋግጥላችኋለሁ።
-