-
2 ቆሮንቶስ 5:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 የምንመላለሰው በእምነት እንጂ በማየት አይደለምና።
-
-
ዕብራውያን 11:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 እምነት ተስፋ የተደረጉትን ነገሮች በእርግጠኝነት መጠበቅ ማለት ነው፤+ በተጨማሪም የምናምንበት ነገር በዓይን የሚታይ ባይሆንም እውን መሆኑን የሚያሳይ ተጨባጭ ማስረጃ ነው።
-