-
2 ቆሮንቶስ 11:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 በመጠኑ ምክንያታዊነት ቢጎድለኝ እንድትታገሡኝ እፈልጋለሁ። ደግሞም እየታገሣችሁኝ ነው!
-
-
2 ቆሮንቶስ 11:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 አሁንም ዳግመኛ እናገራለሁ፦ ማንም ሰው ምክንያታዊ እንዳልሆንኩ አድርጎ አያስብ። እንደዚያ አድርጋችሁ የምትመለከቱኝ ከሆነ ግን እኔም እንደ እነሱ በመጠኑ መኩራራት እንድችል ምክንያታዊነት እንደሚጎድለው ሰው አድርጋችሁ ተቀበሉኝ።
-