ቆላስይስ 2:20-22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 የዚህን ዓለም መሠረታዊ ነገሮች በመተው ከክርስቶስ ጋር ከሞታችሁ+ ለድንጋጌዎቹ+ ራሳችሁን በማስገዛት አሁንም የዓለም ክፍል የሆናችሁ በሚመስል ሁኔታ ለምን ትኖራላችሁ? 21 ድንጋጌዎቹም “አትውሰድ፣ አትቅመስ፣ አትንካ” የሚሉ ናቸው። 22 እነዚህ ሁሉ የሰው ትእዛዛትና ትምህርቶች ስለሆኑ ሁሉም ጥቅም ላይ ውለው እንዲጠፉ የተወሰነባቸው ናቸው።+
20 የዚህን ዓለም መሠረታዊ ነገሮች በመተው ከክርስቶስ ጋር ከሞታችሁ+ ለድንጋጌዎቹ+ ራሳችሁን በማስገዛት አሁንም የዓለም ክፍል የሆናችሁ በሚመስል ሁኔታ ለምን ትኖራላችሁ? 21 ድንጋጌዎቹም “አትውሰድ፣ አትቅመስ፣ አትንካ” የሚሉ ናቸው። 22 እነዚህ ሁሉ የሰው ትእዛዛትና ትምህርቶች ስለሆኑ ሁሉም ጥቅም ላይ ውለው እንዲጠፉ የተወሰነባቸው ናቸው።+