1 ቆሮንቶስ 4:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ምንም እንኳ በክርስቶስ 10,000 ሞግዚቶች* ሊኖሯችሁ ቢችልም ብዙ አባቶች እንደሌሏችሁ ግን የተረጋገጠ ነው፤ በምሥራቹ አማካኝነት በክርስቶስ ኢየሱስ እኔ አባታችሁ ሆኛለሁና።+ 1 ተሰሎንቄ 2:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 አባት+ ለልጆቹ እንደሚያደርገው ሁሉ እያንዳንዳችሁን እንዴት እንመክራችሁ፣ እናጽናናችሁና አጥብቀን እናሳስባችሁ+ እንደነበረ በሚገባ ታውቃላችሁ፤ ፊልሞና 10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 በእስር ላይ እያለሁ እንደ አባት የሆንኩለትን+ ልጄን አናሲሞስን+ በተመለከተ እለምንሃለሁ።
15 ምንም እንኳ በክርስቶስ 10,000 ሞግዚቶች* ሊኖሯችሁ ቢችልም ብዙ አባቶች እንደሌሏችሁ ግን የተረጋገጠ ነው፤ በምሥራቹ አማካኝነት በክርስቶስ ኢየሱስ እኔ አባታችሁ ሆኛለሁና።+