-
1 ቆሮንቶስ 15:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ሆኖም አሁን የሆንኩትን ለመሆን የበቃሁት በአምላክ ጸጋ ነው። አምላክ ለእኔ ያሳየው ጸጋም ከንቱ ሆኖ አልቀረም፤ እንዲያውም ከሁሉም የበለጠ በትጋት ሠርቻለሁ፤ ይሁንና ይህን ያደረገው ከእኔ ጋር ያለው የአምላክ ጸጋ ነው እንጂ እኔ አይደለሁም።
-