-
ዘፀአት 19:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 በመሆኑም ይሖዋ በሲና ተራራ አናት ላይ ወረደ። ከዚያም ይሖዋ ሙሴን ወደ ተራራው አናት ጠራው፤ ሙሴም ወጣ።+
-
-
ዘፀአት 24:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 በዚህ ጊዜ ይሖዋ ሙሴን እንዲህ አለው፦ “ወደ እኔ ወደ ተራራው ውጣና በዚያ ቆይ። ለሕዝቡ መመሪያ እንዲሆን እኔ የጻፍኩትን ሕግና ትእዛዝ የያዙትን የድንጋይ ጽላቶች እሰጥሃለሁ።”+
-