ዘፍጥረት 21:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ሣራም ግብፃዊቷ አጋር ለአብርሃም የወለደችለት ልጅ+ በይስሐቅ ላይ እንደሚያፌዝበት+ በተደጋጋሚ አስተዋለች።