1 ጴጥሮስ 2:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 እንደ ነፃ ሰዎች ኑሩ፤+ ነፃነታችሁን እንደ አምላክ ባሪያዎች+ ሆናችሁ ተጠቀሙበት እንጂ ለክፋት መሸፈኛ* አታድርጉት።+