ያዕቆብ 4:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በእናንተ መካከል ያለው ጦርነትና ጠብ ከየት የመጣ ነው? በውስጣችሁ* ከሚዋጉት ሥጋዊ ፍላጎቶቻችሁ የመነጨ አይደለም?+ 2 ትመኛላችሁ ሆኖም አታገኙም። ትገድላላችሁ እንዲሁም ትጎመጃላችሁ፤* ይሁንና ማግኘት አትችሉም። ትጣላላችሁ እንዲሁም ትዋጋላችሁ።+ ስለማትጠይቁም አታገኙም።
4 በእናንተ መካከል ያለው ጦርነትና ጠብ ከየት የመጣ ነው? በውስጣችሁ* ከሚዋጉት ሥጋዊ ፍላጎቶቻችሁ የመነጨ አይደለም?+ 2 ትመኛላችሁ ሆኖም አታገኙም። ትገድላላችሁ እንዲሁም ትጎመጃላችሁ፤* ይሁንና ማግኘት አትችሉም። ትጣላላችሁ እንዲሁም ትዋጋላችሁ።+ ስለማትጠይቁም አታገኙም።