-
ሮም 7:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ለምን እንዲህ እንደማደርግ አላውቅም። ለማድረግ የምፈልገውን ነገር አላደርግምና፤ ከዚህ ይልቅ የማደርገው የምጠላውን ነገር ነው።
-
-
ሮም 7:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 የምመኘውን መልካም ነገር አላደርግምና፤ የማልፈልገውን መጥፎ ነገር ግን አደርጋለሁ።
-