የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ማርቆስ 7:21, 22
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 21 ከውስጥ ይኸውም ከሰው ልብ+ ክፉ ሐሳብ ይወጣል፦ የፆታ ብልግና፣* ሌብነት፣ ግድያ፣ 22 ምንዝር፣ መጎምጀት፣ ክፋት፣ ማታለል፣ ማንአለብኝነት፣* ምቀኝነት፣* ስድብ፣ ትዕቢትና ሞኝነት።

  • ኤፌሶን 4:19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 19 የሥነ ምግባር ስሜታቸው ስለደነዘዘ በስግብግብነት ማንኛውንም ዓይነት ርኩሰት ለመፈጸም ራሳቸውን ማንአለብኝነት ለሚንጸባረቅበት ድርጊት*+ አሳልፈው ሰጥተዋል።

  • 2 ጴጥሮስ 2:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 2 በተጨማሪም ብዙዎች እነሱ በማንአለብኝነት የሚፈጽሙትን ድርጊት* ይፈጽማሉ፤+ በዚህም ምክንያት የእውነት መንገድ ይሰደባል።+

  • ይሁዳ 4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 4 ይህን ያደረግኩት ፍርድ እንደሚጠብቃቸው በቅዱሳን መጻሕፍት ውስጥ አስቀድሞ የተነገረላቸው አንዳንድ ሰዎች ሾልከው ስለገቡ ነው፤ እነዚህ ሰዎች ፈሪሃ አምላክ የሌላቸው፣ በአምላካችን ጸጋ እያሳበቡ ማንአለብኝነት የሚንጸባረቅበት ድርጊት*+ የሚፈጽሙ እንዲሁም የዋጀንንና እሱ ብቻ ጌታችን* የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን የሚክዱ ናቸው።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ