ዮሐንስ 1:42 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 42 ወደ ኢየሱስም ወሰደው። ኢየሱስም ባየው ጊዜ “አንተ የዮሐንስ ልጅ ስምዖን+ ነህ፤ ኬፋ ተብለህ ትጠራለህ” አለው (ኬፋ ማለት “ጴጥሮስ” ማለት ነው)።+ 1 ቆሮንቶስ 15:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ለኬፋ*+ ከዚያም ለአሥራ ሁለቱ ታየ።+