ሮም 8:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ይህም የሆነው የሕጉ የጽድቅ መሥፈርት እንደ ሥጋ ፈቃድ ሳይሆን እንደ መንፈስ ፈቃድ+ በምንመላለሰው በእኛ እንዲፈጸም ነው።+