-
ዮሐንስ 15:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ትእዛዜ ይህ ነው፤ እኔ እንደወደድኳችሁ እናንተም እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ።+
-
-
1 ዮሐንስ 4:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 እሱም “አምላክን የሚወድ ሁሉ ወንድሙንም መውደድ ይገባዋል” የሚለውን ይህን ትእዛዝ ሰጥቶናል።+
-