ገላትያ 5:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ከጌታ ጋር አንድነት ያላችሁ ሁሉ+ የተለየ ሐሳብ እንደማይኖራችሁ እተማመናለሁ፤ ሆኖም እያወካችሁ+ ያለው ማንም ይሁን ማን የሚገባውን ፍርድ ይቀበላል።