ቆላስይስ 1:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ከዚህም የተነሳ ይህን ከሰማንበት ቀን አንስቶ ከጥበብና ከመንፈሳዊ ግንዛቤ+ ሁሉ ጋር በፈቃዱ ትክክለኛ እውቀት+ ትሞሉ ዘንድ ስለ እናንተ መጸለያችንንና መለመናችንን አላቋረጥንም፤+ 1 ጢሞቴዎስ 2:3, 4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ይህም አዳኛችን በሆነው አምላክ+ ፊት መልካምና ተቀባይነት ያለው ነው፤ 4 የእሱ ፈቃድ ሁሉም ዓይነት ሰዎች እንዲድኑና+ የእውነትን ትክክለኛ እውቀት እንዲያገኙ ነው።
9 ከዚህም የተነሳ ይህን ከሰማንበት ቀን አንስቶ ከጥበብና ከመንፈሳዊ ግንዛቤ+ ሁሉ ጋር በፈቃዱ ትክክለኛ እውቀት+ ትሞሉ ዘንድ ስለ እናንተ መጸለያችንንና መለመናችንን አላቋረጥንም፤+
3 ይህም አዳኛችን በሆነው አምላክ+ ፊት መልካምና ተቀባይነት ያለው ነው፤ 4 የእሱ ፈቃድ ሁሉም ዓይነት ሰዎች እንዲድኑና+ የእውነትን ትክክለኛ እውቀት እንዲያገኙ ነው።