ሮም 12:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ኤፌሶን 4:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ስለዚህ አሕዛብ በአእምሯቸው ከንቱነት*+ እንደሚመላለሱ እናንተም ከእንግዲህ እንዳትመላለሱ በጌታ እናገራለሁ እንዲሁም እመሠክራለሁ።+