ኤፌሶን 1:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ከክርስቶስ ጋር ባለን አንድነት በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት* ሁሉ ስለባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይወደስ፤+