ሮም 3:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ይሁንና ክርስቶስ ኢየሱስ የከፈለው ቤዛ+ በሚያስገኘው ነፃነት አማካኝነት በጸጋው+ ጻድቃን ናችሁ መባላቸው እንዲሁ የተገኘ ነፃ ስጦታ ነው።+