ቆላስይስ 2:6, 7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ስለዚህ ጌታ ክርስቶስ ኢየሱስን እንደተቀበላችሁት ሁሉ ከእሱ ጋር በአንድነት መመላለሳችሁን ቀጥሉ፤ 7 በተማራችሁት መሠረት በእሱ ላይ ሥር ሰዳችሁና ታንጻችሁ ኑሩ፤+ እንዲሁም በእምነት ጸንታችሁ መኖራችሁን ቀጥሉ፤+ ብዙ ምስጋናም አቅርቡ።+
6 ስለዚህ ጌታ ክርስቶስ ኢየሱስን እንደተቀበላችሁት ሁሉ ከእሱ ጋር በአንድነት መመላለሳችሁን ቀጥሉ፤ 7 በተማራችሁት መሠረት በእሱ ላይ ሥር ሰዳችሁና ታንጻችሁ ኑሩ፤+ እንዲሁም በእምነት ጸንታችሁ መኖራችሁን ቀጥሉ፤+ ብዙ ምስጋናም አቅርቡ።+