ሉቃስ 21:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ከጸናችሁ ሕይወታችሁን ታተርፋላችሁ።*+ 2 ተሰሎንቄ 1:4, 5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ስለዚህ እየደረሰባችሁ* ያለውን ስደትና መከራ ሁሉ ችላችሁ በመኖር+ ባሳያችሁት ጽናትና እምነት የተነሳ በአምላክ ጉባኤዎች መካከል እኛ ራሳችን ስለ እናንተ በኩራት እንናገራለን።+ 5 ይህ ሁሉ አምላክ ትክክለኛ ፍርድ እንደፈረደ የሚያሳይ ማስረጃ ከመሆኑም በተጨማሪ መከራ እየተቀበላችሁለት ላለው የአምላክ መንግሥት ብቁ ሆናችሁ እንድትቆጠሩ የሚያደርግ ነው።+
4 ስለዚህ እየደረሰባችሁ* ያለውን ስደትና መከራ ሁሉ ችላችሁ በመኖር+ ባሳያችሁት ጽናትና እምነት የተነሳ በአምላክ ጉባኤዎች መካከል እኛ ራሳችን ስለ እናንተ በኩራት እንናገራለን።+ 5 ይህ ሁሉ አምላክ ትክክለኛ ፍርድ እንደፈረደ የሚያሳይ ማስረጃ ከመሆኑም በተጨማሪ መከራ እየተቀበላችሁለት ላለው የአምላክ መንግሥት ብቁ ሆናችሁ እንድትቆጠሩ የሚያደርግ ነው።+